በዩክሬን እና በመካከለኛው ምስራቅ በመካሔድ ላይ ያሉትን ጦርነቶች የማስቆም አስፈላጊነት፤ ዩናይትድ ስቴትስ በአገሮች ላይ ቀረጥ መጣሏ እና በሀገር ውስጥ የፌዴራል መንግሥቱን ሠራተኛ ቁጥር መቀነስ፤ ...
ኤድሪያን ብሮዲ መሪ ተዋናይ ሆኖ በተጫወተበት ‘ብሩታሊስት በተሰኘው ፊልም ላይ ላሳየው ድንቅ አጨዋወት አሸናፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ የዓመቱን ምርጥ ተዋናይነት ክብር ሲጎናጸፍ፤ ሚኪ ማዲሰን "ሞር" ...
ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ነጻነት ለማስከበር ለመጀመሪያ ጊዜ “ብሔራዊ ሆነው” የተነሡበትና በኅብረት ተዋግተው ያሸነፉበት፣ 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በትግራይ ክልል በሶሎዳ ተራራ ላይ ዛሬ የካቲት ...
የእስራኤል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፤ በእስራኤል እና ሀማስ መካከል የተደረሰው ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሊያበቃ የሰዓታት ጊዜ በቀሩት ወቅት፤ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዑክ የሆኑት ስቲቭ ...
በዩጋንዳ ሁለተኛው የኢቦላ ታማሚ የአራት ዓመት ህፃን ህይወቱ ማለፉን የአለም ጤና ድርጅት፤ የሀገሪቱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ገልጿል። ሁኔታው በዩጋንዳ የተረጋገጠ የኢቦላ ሟቾችን አሃዝ አስር ...
የዩክሬን ፕሬዝደንት ቮለድሚር ዜለንስኪ፣ ከዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ጋራ የተጋጋለ ኃይለ ቃል ከተለዋወጡ ከአንድ ቀን በኋላ ለንደን ሲደርሱ፣ በእንግሊዝ ጠቅላይ ምኒስትር ኪር ...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ትላንት ቅዳሜ ለእስራኤል አራት ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ የተፋጠነ ወታደራዊ እርዳታ ለማድረስ መፈረማቸውን ተናግረዋል። በዚህ ዓመት ጥር ወር ላይ ...
"አክብሮት የጎደለው" ሲሉ ከተናገሯቸው በኋላ በመላ አህጉሪቱ የሚገኙ የአውሮፓ መሪዎች ከዩክሬን ጎን ቆመዋል። የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ኃላፊ ካጃ ካላስ ፣ "አኹን ነጻው ዓለም አዲስ መሪ ...
"ዛሬ ቡናቸውን ጠጥተዋል፣ ጋዜጣም አንብበዋል" ብለዋል። ሮም የሚገኘው ጄሜሊ ሆስፒታል ከገቡ ሁለት ሳምንት የሆናቸው የ88 ዓመቱ አባ ፍራንሲስ፣ ትላንት ከመተንፈስ ጋራ የተያያዘ እክል ገጥሟቸው ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሁለተኛውን የአስተዳደራቸውን ዘመን ከጀመሩ ወዲህ ረቡዕ ዕለት ባካሄዱት የመጀመሪያ የካቢኔ አባላት ስብሰባ አስተዳደራቸው በፊዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ...