News

ከ2022 ወዲህ ፈጣኑን ግስጋሴ እያደረገ ያለው የሩሲያ ጦር ስትራቴጂክ ከተማ ወደሆነች ኩራኮቭ እየተቃረበ ነው ...
ኤች አይ ቪ ኤድስ መቼ ተገኘ ...
ፖለቲካ ከዩክሬን ጦርነት በድብቅ ከፍተኛ ጥቅም የሚያገኙ 5 ሀገራት እነማን ናቸው? ሶስት ዓመታትን ያስቆጠረው የዩክሬን እና ሩስያ ጦርነት የአለምን ጂኦፖለቲካዊ አሰላለፍ የቀየረ እነደሆነ ይነገራል ...
ግብጽ በፍልስጤም "አሳሳቢ" ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አስቸኳይ የአረብ ስብሰባ ጠራች። ግብጽ "አሳሳቢ" ነው ባለችው የፍልስጤም ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሚመክር የአረብ ስብሰባ በካቲት ወር የመጨረሻ ሳምንት መጥራቷን የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋዛን ከእስራኤል ተረክበው "የመካከለኛው ምስራቅ ሪቬራ" አደርገዋለሁ ብለዋል። የቀድሞው የሪል ስቴት አልሚ የፈራረሰችውን ጋዛ ወደ "የአለማችን ወብ ስፍራ" እቀይራለሁ እቅዳቸው ውግዘትና ነቀፌታው ...
በአማራ ክልል በሶስት ወራት ውስጥ 120 ንጹሀን ዜጎች መገደላቸውን ኢሰመኮ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ ክልሎች ያደረጋቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ኮሚሽኑ እንደለጸው ...
ከተጀመረ 1 ሺህ 53ኛ ቀኑን ያስቆጠረው የሩሲያ ክሬን ጦርነት አሁንም ተባብሶ ቀጥሎ ይገኛል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫው በቀጠለው ጦርነት የሩሲያ ጦር አዳዲስ ስፍራዎችን መቆጣጠሩን ቀጥሏል ብሏል። በዚህም የሩሲያ ጦር ...
የአፍሪካዊያን ስደተኞች ዓመታዊ ገቢ በአሜሪካ የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር በሆነችው አሜሪካ ኢትዮጵያዊያኑን ጨምሮ ከ4 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ አፍሪካዊያን ስደተኞች እንዳሉ የሀገሪቱ ስደተኞች ምክር ቤት ዓመታዊ ሪፖርት ያሳያል፡፡ በዚህ ...
ማህበራዊ የዓለማችን ተወዳጅ 10 ስሞች ሙሃመድ፣ ኖህ እና ሶፊያ የወቅቱ ተወዳጅ የህጻናት ስሞች ተብለዋል ...
የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እየተገባደደ ባለው የፈረንጆቹ 2024 ዓመት በተካሄዱ የተለያዩ ውድድሮች ላይ ስኬታማ የሆኑ አትሌቶችን በትናንትናው እለት ሸልሟል። በዘንድሮው የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሽልማት ለኔዘርላድስ የምትሮጠው ትውልደ ...
ኢኮኖሚ የፌዴራል መንግስት የ2017 አጠቃላይ በጀት 1.5 ትሪሊየን ብር ደረሰ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ2017 በጀት ዓመት 582 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ ...
ኢኮኖሚ በባንኮች እለታዊ የምንዛሬ ተመን 1 ዶላር በስንት ብር እየተመነዘረ ነው? የግል ንግድ ባንኮች አንድ ዶላርን እስከ 122 ብር ገዝተው እስከ 125 ብር እየሸጡ ነው ...