News
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ኤል ፋሸር በተሰኘች ከተማ በሚገኝ አንድ ገበያ ላይ ትላንት ምሽት ባደረሰው የከባድ መሣሪያ ጥቃት 18 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል። በደርዘን የሚቆጠሩ እንደተጎዱም የሕክምና ምንጮችን የጠቀሰው የኤኤፍፒ ዘገባ ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሞቱ ተጨማሪ የ12 ሰዎች አስከሬን መገኘቱን፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ሠናይት ሰሎሞን፣ ዛሬ ማክሰኞ በሰጡት መግለጫ ...
የተባበሩት መንግሥታት የአካባቢ ጥበቃ ተቋም፣ አፍሪካ፥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለበካይ ከባቢ አየር ልቀት የምታደርገው አስተዋፅኦ ከሁሉም ዝቅተኛ መኾኑን ቢገልጽም፣ ለአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ ግን በጣም የተጋለጠች ነች፤ ብሏል። “Give Directly ...
ለሁለት ከተከፈሉት የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች፣ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው ህወሓት ዛሬ መቐለ ከተማ ላይ ከፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋራ ውይይት ማካሄድ ጀምሯል። “እምቢ የማለት ዘመቻ” የሚል ስያሜ ...
ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎጃም ዞን፣ ዝብስት ከተማ አርጌ በምትባል የገጠር ቀበሌ ላይ ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን፣ ነዋሪዎችና የጤና ተቋማት ምንጮች ገለፁ፡፡ ሆኖም፣ በአካባቢው ...
የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከሁለት ዓመት በፊት በዚኽ ወር፣ እ.ኤ.አ. በ1973፥ ፅንስ ማቋረጥን ሕጋዊ የሚያደርገውን ውሳኔ በመሻር፣ በአገሪቱ የፖለቲካ ምኅዳር ላይ ተጽእኖ የሚያሳድር ውሳኔ አሳልፏል። በዚኽ ዓመት ኅዳር ወር ...
በአዲስ አበባ የተመረጡ አካባቢዎች፣ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች በመከናወን ላይ ናቸው። ፕሮጄክቶቹ፣ የተሽከርካሪ እና የእግረኛ መንገዶችን፣ ልዩ የብስክሌት መንገዶችንና ሌሎችም የመሠረተ ልማት ውጤቶችን አስገኝተዋል፡፡ በሌላ በኩል ...
የዶናልድ ትረምፕ በድጋሚ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ኾነው መመረጣቸው እንዳስገረማቸው በርካታ የውጭ ሀገር ምሁራን ተናገሩ። "የአሜሪካ መራጮችንና ትልቅ ቦታ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች በውል አልተረዳንም ነበር" የሚል ስሜት እንዲሰማቸው ማድረጉንም ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results