News

ማህበራዊ “ዩኒቨርሲቲ አብሮኝ የተማረ ልጅ በ3 ሺህ ዶላር እንደሸጠኝ ያወኩት ቦታው ላይ ከታገትኩ በኋላ ነው”- ከምያንማር ወደ ሀገሩ የመጣ ኢትዮጵያዊ ወደ ማያንማር የተጓዙ ኢትዮጵያዊን በሚያውቋቸው ኢትዮጵያዊያን ተታለው መጓዛቸውን ...
ልዩልዩ በ2022 በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ የሰፈሩ አስገራሚ ጉዳዮች በዚህ የፈረንጆቹ አመት አለምን ...
ፖለቲካ ከዩክሬን ጦርነት በድብቅ ከፍተኛ ጥቅም የሚያገኙ 5 ሀገራት እነማን ናቸው? ሶስት ዓመታትን ያስቆጠረው የዩክሬን እና ሩስያ ጦርነት የአለምን ጂኦፖለቲካዊ አሰላለፍ የቀየረ እነደሆነ ይነገራል ...
የፌደራል መንግስት መግለጫ የክልል ልዩ ሀይሎችን ወደ ፌደራል ወይም ወደ ክልል የጸጥታ መዋቅር ...
ሃማስ ቡድን ጋዛ ሰርጥን በማስተዳደር ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ 365 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ስፋት ያላት ጋዛ ሰርጥ ከ2 ሚሊየን በላይ ፍልስጤማውያን መኖሪያ ነች። ሃማስ ጋዛና ማስተዳደር የጀመረው ...
ፖለቲካ “በኢትዮጵያ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ሁኔታ የለም”- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመድ ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ “በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ነው” ብለዋል ...
የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ ...
ከተጀመረ 1 ሺህ 53ኛ ቀኑን ያስቆጠረው የሩሲያ ክሬን ጦርነት አሁንም ተባብሶ ቀጥሎ ይገኛል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫው በቀጠለው ጦርነት የሩሲያ ጦር አዳዲስ ስፍራዎችን መቆጣጠሩን ቀጥሏል ብሏል። በዚህም የሩሲያ ጦር ...
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ነዋሪዎች ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት እየተሰነዘረባቸው መሆኑን ገለጹ። በወረዳው ሀሮ ከተማ ነዋሪ የሆኑትና ስማቸው በአካባቢው ባለው ግድያ ምክንያት እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አስተያየት ሰጭ ...
አሜሪካ ካላት ግዙፍ የጦር መሳሪያዎች ውስጥ “ዩ.ኤስ.ኤስ ዙምዋልት” የጦር መርከብ አንዱ እንደሆነ ይነገራል። 4 ነጥብ 4 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደወጣበት የሚነገረው የጦር መርከቡ በርካታ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎቸን የጣጠቀ እንደሆነ ...
በወር ከ2 ቢሊየን በላይ ተጠቃሚ ያለው ዋትስአፕ ተወዳዳሪነቱን ይበልጥ የሚያሳድጉ ስራዎችን እየከወነ ነው። ዋትስ አፕ መተግበሪያ የግል ደህንነትን የሚያጎለብቱ አዲስ አገልግሎት ይፋ አደረገ ቴሌግራምና ሲግናል የተሰኙት የማህበራዊ ትስስር ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ ዛሬ ቅዳሜ 11ኛ ዓመቱን ደፍኗል፡፡ የግድቡ ግንባታ ከዛሬ 11 ዓመታት በፊት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ/ም ነበር የተጀመረው፡፡ በወቅቱ ጠቅላይ ...